በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ማነኛውም አካል አባል መሆን ይችላል ?

ማንኛውም ህጋዊ ተቋም የአባልነት መስፈርቶችን ተከትሎ አባል መሆን ይችላል.

ስልጠና በተቋም ደረጃ መጠየቅ ይቻላል?

ይቻላል.

የአባለት ክፍያ አንድ አባል አባል በሆነበት በአመቱ ነው ወይስ በአመቱ መጀመሪያ ነው መክፈል ያለበት ?

በአመቱ መጀመሪያ.