የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

አድቮኬሲ

የማህበሩን አባላት ተሳትፎ በአገር አቀፍ እና አለምአቀፍ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ማስተባበር

ሀገር አቀፍ ወይንም አለም አቀፍ አውደ ርዕይ መሳተፍ/ማዘጋጀት

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ጥቅም ማስከበር

ፍላጎትን መነሻ ያደረገ የምክር አገልግሎት መስጠት

አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥሟቸውን ይንም ሊያጋጥሟቸው የሚችሏቸውን ተግዳሮቶች በጥናት በመለየት ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር በመሆን መፍትሄዎችን መፈለግ

የአምራች የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም እና የግብይት አቅምን ሊያሳድግ የሚችል የምክር አገልግሎት መስጠት

የመረጃ አገልግሎት

የምርት ጋዜጣዎችን፣ መጽሔቶችን፣ ሪፖርቶችን እንዲሁም የገበያና የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ማዘጋጀትና ማሰራጨት

አባላት ስለመንግሥት ፖሊሲዎች፣ አዋጆች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ያላቸውን ግንዛቤ ማሳደግ፣ በመንግሥት መሪነት በሚካሄዱ የውይይት መድረኮች ላይም መሳተፍ።

አለመግባባቶችን መፍታት

በአባላት መካከል የሚፈጠሩ ክርክሮችን በግልግል ማስታረቅና መፍታት።



ገቢ ማመንጨት

ሥራዎቹን ለማከናወን የአባላትን የገንዘብ መዋጮ መጠን ይወስናል፣ ያስተዳድራል፣ እንዲሁም ከተለያዩ አገልግሎቶች የአገልግሎት ክፍያዎችን ይሰበስባል።

አቅም ግንባታ

ለአባላት የሥልጠናና የአቅም ግንባታ አገልግሎቶችን መስጠት።